Home2023 (Page 13)

August 2023

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29/2015 ዓ.ም፡- በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የጸና ይሆናል ሲሉ የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ማስታወቃቸውን የሀገሪቱ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን አስታውቀዋል። የፍትሕ ሚኒስትሩ በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ አተገባበር ዙሪያ ማብራሪያ መስጠታቸውን ዘገባዎቹ አመላክተዋል። በመንግስት ይፋ የተደረገው የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29 /2015 ዓ.ም፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ዋና ጸሃፊ አንቶኒ ብሊንከን ከጠ/ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር በኢትዮጵያ ሰላም፣ ብፅግናና መረጋጋት ላይ ያተኮረ የስልክ ውይይት ማድረጋቸው የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ አስታወቀ፡፡  ብሊንከን  በሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት ማቆም ስምምነትን በመተግበር ረገድ መሻሻል መኖሩን ጠቁመው በአማራ እና ኦሮሚያ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28/ 2015 ዓ.ም፡- ከመጪው 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሀገሪቱን ስርዓተ ትምህርት ተግባራዊ የማያደርጉ አለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች (international school) የሚማሩ ተማሪዎች የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መልቀቂያን ጨምሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና መፈተን እንደማይችሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የትምህርት ቢሮው

Read More