Home2023July (Page 4)

July 2023

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19 /2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል በአሁኑ ወቅት ከ 1 ሚሊዮን በላይ ተፈናቃዮች እንደሚገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ትላንት ሓምሌ 18፣ 2015 ባወጣው ሪፖርቱ  ዘላቂ ጦርነት የማቆም ስምምነቱ ከተደረሰበት ህዳር ወር  ጀምሮ 700ሺህ ተፈናቃዮች ያለ ድጋፍ ወደ ቀያቸው

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም፡- በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ሐምሌ 20 እና 21 ቀን 2015 ዓ.ም በሚካሄደው የሩሲያ አፍሪካ ስብሰባ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ተገናኝተው እንደሚመክሩ የፑቲን የውጭ ጉዳይ ከፍተኛ አማካሪ መናገራቸውን የሩሲያ መገናኛ ብዙሃን አስታውቀዋል። ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሴንት ፒተርስበርግ ይፋዊ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 18 /2015 ዓ.ም፡- ሶስት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት በምዕራብ ትግራይ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየፈፀሙ ባሉ ግለሰቦች ላይ አሜሪካ ማዕቀብ እንድትጥልባቸው ጠየቁ፡፡ ብራድ ሼርማን፣ ጀምስ ፒ. ማክጎቨርን እና ሎሊ ዶጌት የተባሉ ሶስት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ሓምሌ 13  ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ዋና ፀኃፊ አንቶኒ ብሊንከንና ለጃኔት

Read More