Home2023July (Page 5)

July 2023

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በትግራይ ክልል የሚገኙ ብፁዓን አባቶች ባካሄዱት የኤፒስ ቆጶሳት ሹመት ዙሪያ ለመምከር ለቀጣይ ሳምንት አስቸኳይ ስብሰባ መጥራቱ ተገለጸ። ሲኖዶሱ አስቸኳይ ስብሰባውን የጠራው በትግራይ ክልል የሚገኙ አባቶች መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ብለው በማቋቋም በአክሱም የሰጡትን የኤፒስ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም፡- የጋምቤላ ክልል ጸጥታ ሁኔታ መደፍረስ በነዋሪዎች ላይ ያደረሰው ከፍተኛ ጉዳት እና የሰብአዊ መብቶች ጥሰት የመንግሥትን ተጨማሪ ትኩረት የሚሻ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ የጋምቤላ ክልል አካባቢዎች የትጥቅ ግጭቶች፣ የታጠቁ ቡድኖች

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ከፍርድ ቤት ትእዛዝ ውጭ በእስር የሚገኙ የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን በአፋጣኝ እንዲለቅ ሂዩማን ራይት ዎች ጠየቀ። ሰባት የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ፍርድ ቤት በነጻ ቢለቃቸውም በኦሮምያ ፖሊስ በዘፈቀደ ታስረው እንደሚገኙ የገለጸው የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ሂዩማን ራይት ዎች

Read More