Home2023July (Page 2)

July 2023

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ ሐምሌ 21 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በትግራይ ክልል ለተከሰተው ርሀብ፣ ከፍተኛ የምግብና የመድሀኒት እጥረት  አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ሲል ጥሪ አቅርቧል። በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ሁለቱ ተደራዳሪዎች የፈረሙትን ግዴታዎች እንዲወጡ ሲል ያሳሰበው ኢሰመጉ ወደ ትግራይ ክልል የሚገቡ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ እና አካባቢው፣ ከረቡ  ጀምሮ፣ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ እንዳለና ቢበዛ ስድስት ሰዎች እንደተገደሉ የከተማዋን ነዋሪዎች ዋቢ አድርጎ የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ዘግቧል። በሸዋሮቢት እና አካባቢዋ፣ “ፋኖ” በተባለው የአማራ ክልል የታጠቁ ወጣቶች አደረጃጀት እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ በነሃሴ ወር 2014 ዓ.ም የጀመረው የኮሌራ ወረርሽኝ በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ሁኔታ በደቡብ ክልል በመዛመት ላይ እንደሚገኝ እና 42 የክልሉ ወረዳዎችም በወረርሽኙ መጠቃታቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት በኮሌራ በሽታ የተያዙ ከአራት ሺ በላይ ሰዎች መኖራቸውንም ጠቁሟል። የፌደራል መንግስቱ እና

Read More