እለታዊ ዜና፡ የአማራ ክልል የገጠመው ወቅታዊ የጸጥታ ችግር ለዘመናት የተሰበከው የልዩነት ሃሳብ ውጤት መሆኑን አቶ ደሳለኝ ጣሰው ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26/2015 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል የገጠመው ወቅታዊ የጸጥታ ችግር በድንገት የተከሰተ ሳይሆን ለዘመናት የተሰበከው የልዩነት ሃሳብ ውጤት በመሆኑ ችግሮችን ገምግሞ እና አርሞ መውጫ በሮችን ማዘጋጀት ተገቢ ነው ሲሉ የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኅላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ገለፁ፡፡ የአማራ ክልል ሠላም እና ጸጥታ ቢሮ
0 Comments