ዜና፡ ምክር ቤቱ “የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል” በሚል ስያሜ 12ኛ ክልል እንዲደራጅ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28 / 2015 ዓ.ም፡- የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የስድስት ዞኖችና የአምስት ልዩ ወረዳዎች ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የተካተቱበት “የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል” በሚል ስያሜ አዲስ 12ኛ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው እለት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ
0 Comments