ዜና፡ የሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲፈርሙ ኢጋድ ጠየቀ፤ የአባል ሀገራቱ ወታደሮችን በሱዳን ለማስፈርም ታስቧል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4/2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ በተካሄደው ስለሱዳን ጉዳይ በመከረው የኢጋድ የመሪዎች ስብሰባ የሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲፈርሙ ተጠየቀ። ኢጋድ ትላንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ሁለቱም ሀይሎች ውጊያቸውን እንዲያቆሙና ባፋጣኝ የተኩስ ማቆም ስምምነት እንዲፈጽሙ ጠይቋል። በተመሳሳይ ኢጋድ በሱዳን የአባል ሀገራቱ ወታደሮች
0 Comments