Home2023February (Page 4)

February 2023

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ኢትዮጵያ በሚገኙ አምስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች በተካሄደው የሪፈረንደም ድምጽ አሰጣጥ አብዘሃኛው መራጭ አዲስ ክልል ለመመስረት የሚያስችል የድጋፍ ድምጽ መስጠቱን አስታወቀ። ጥር 29 ቀን 2015 ድምጽ ከተሰጠባቸው አምስቱ ዞኖች እና አምስቱ ልዩ ወረዳዎች መካከል

Read More

ቴዎድሮስ አስፋው- ፎቶ -ማህበራዊ ገፅ አዲስ አበባ፣ የካቲት 13/ 2015 ዓ.ም፡– ኢትዮ ሰላም የተሰኘ የዩቱዩብ ቻናል መስራች ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቀው ቴዎድሮስ አስፋው በ30ሺ ብር ዋስትና ከእስር እንዲፈታ ባሳለፍነው ሳምንት ፍርድ ቤቱ ብይን ቢሰጠም ፌደራል ፖሊስ ይግባኝ በመጠየቁ ከእስር አለመፈታቱን ጠበቃው አቶ ሰለሞን ገዛሀኝ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13/ 2015 ዓ›ም፡- በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ከወጀባር፣ቃጤሳ እና ሬቦ የሚቀርቡ የውሃ አገልግሎቶች ለረዥም ጊዜ መቋረጡን ተከትሎ በተነሣ ተቃውሞ የመንግሥት የጸጥታ ኃይል በወሰደው እርምጃ ለተገደሉ እና ለተጎዱት ዜጎች መንግሥት ካሣ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)

Read More