ዜና፡ ኮካ ኮላ ለ30 የፕላስቲክ መሰብሰቢያ ማዕከላት እስከ 10 ሚሊየን ብር የሚደርስ ድጎማ እንደሚያደርግ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17/2015 ዓ.ም፡- የኮካ ኮላ መጠጦች አፍሪካ ከ30 የፕላስቲክ መሰብሰቢያ ማዕከላት ጋር የመሰብሰብ አቅማቸውን ለማሳደግ እንዲረዳ እስከ 10 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ድጎማ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራመ። በሁለት ምዕራፎች ለአንድ አመት ተግባራዊ ሊደረግ በተቀመጠው የሙከራ ፕሮጀክት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለሚሰበሰብ 1,000 ኪ.ግ ፕላስቲክ 1,000