Home2023February (Page 10)

February 2023

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፓትሪያርኩን ጨምሮ  አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያካተተ ልኡክ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጋር በጠቅላይ ሚንስትሩ ጵ/ቤት እየተወያዩ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ወይይቱ እየተደረገ ያለው የኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ትላንት ባወጣው መግለጫ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት፣3/ 2015 ዓ.ም ፡- በመንግሥትና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መካከል የተፈጠረው  አለመግባባት እየተባባሰ በሄደበት ወቅት ሁለቱም ተቋማት ትላንት ከስዓት በኋላ የራሳቸውን አቋም የሚያንጸባርቅ መግለጫ አውጥተዋል፡፡ መንግስት በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ የተፈጠረውን አለመግባባት  እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅመው "መንግስትን በትጥቅ ሃይል ለመነቅነቅ" እየሰሩ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በትግራይ ክልል በሽሬ፤ አክሱም፤ ዓድዋ፤ ሰለኽለኻ፤ ማይ ፀብሪ፤ እንዳባጉና፤ ውቕሮማራይ፤ ዓዲግራት፣ ውቕሮ፣ ፍረወይኒ፣ ሓውዜን፣ ዓዲጉዶም፣ ሒዋነ፣ ዓዲሽሁ፣ መኾኒ፣ ማይጨውና አካባቢው በሚገኙ በርካታ ቅርንጫፎች የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት እደገለጸው፥ አገልግሎት መስጠት በጀመረባቸው

Read More