ርዕስ አንቀፅ፡ በግልጽ የሚታዩ የአደጋ ምልክቶች ቢስተዋሉም መንግሰት አዳዲስ ክልሎችን ማዋቀሩን እንደቀጠለ ነው፤ አካሄዱን ገታ በማድረግ ዕቅዶቹን ማጤን ይገባዋል!
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12/ 2015 ዓ.ም፡- በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የተመራ ከፍተኛ የክልሉ የስራ ኃላፊዎች “ማዕከላዊ ኢትዮጵያ” በሚል ለሚደራጅው አዲስ ክልል አመሰራረት እቅድ ላይ ህዳር 20 ቀን 2015 ዓ.ም በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ውይይት አድገዋል። ኃላፊዎቹ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አምስት
0 Comments