ዜና፡ በዴንማርክ የነበሩ ሁለት ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ጥንታዊ የግዕዝ መድብሎች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
በ16ኛው ክ/ዘመን የተጻፈ አንድ የግዕዝ መዝሙረ ዳዊትና አንድ የግዕዝ መልክዓ-ማርያም የግል የፀሎት መፅሐፍ፡፡ ፎቶ፡ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2015 ዓ.ም፡- በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ሲውዲናውያን ቤተሰቦች ሁለት ታሪካዊና ሃይማኖታዊ የብራና የፅሑፍ ቅርሶችን ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ቅርስ