ዜና: የአለም ምግብ ፕሮግራም አማራ ክልል ዋግምራ ዞን እርዳታ መላኩን አስታወቀ
ምንጭ፡ የአለም ምግብ ሐምሌ 20፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦በኢትዮጵያ የአለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) መስሪያ ቤት በአሁኑ ሰዓት የእርዳት እህል የጫኑ ከባድ መኪናዎች አማራ ክልል ወደማገኙ አበርገሌ፣ ፃግብጂ፣ እና ዝቋላ ወረዳዎች ከአንድ አመት በላይ ቆይታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በመግባት ላይ መሆናቸውን አስታወቀ። በአካባቢው የተከሰተው የተመጣጠነ የምግብ እጥረት ከአደጋ
0 Comments