Home2022October (Page 13)

October 2022

የዩክሬንን ስንዴ የጫነ መርከብ ከኦዴሳ ወደብ ሲወጣ የሚያሳይ ፎቶ:: ፎቶ: ©አሊያንስ/የጀርመን የውጭ ጉዳይ ቢሮ በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስ አበባ፣ መስከረም 27/2015 ዓ.ም፡- በአፍሪካ ቀንድ በድርቅ ክፉኛ ለተጎዱት እንዲውል ዩክሬን ለኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ያበረከተችውን 50,000 ሺህ ቶን ስንዴን ጀርመንና ፈረንሳይ ለማጓጓዝና ለማከፋፈል ድጋፋቸውን ገልፀዋል፡፡ ለአዲስ ስታንዳርድ በተላከው መግለጫ

Read More

የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የፎቶ ክሬዲት: africanchildforum.org በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖረተሮች አዲስ አበባ፣ መስከረም 27/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ መስከረም 25 ቀን 2015 ዓ.ም. በቡድን ሆነው የመጡ ሰዎች ወደ ኢሰመኮ ጋምቤላ ጽሕፈት ቤት በመሄድ የተለያዩ የጥፋት ድርጊቶችን መፈፀማቸውን እንዲሁም በኢሰመኮ ባልደረቦች ላይ ዛቻ

Read More

በጃራ ጊዚያዊ መጠለያ ብዙ ነፍሰ ጡር እና ጡት የሚያጠቡ ሴቶች አሉ። ። ፎቶ: የሰሜን ወሎ ዞን ኮሙኒኬሽን  በምህረት ገ/ክርስቶስ @Mercy አዲስ አበባ፣ መስከረም 26/2015 ዓ.ም፦ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀርቡ ወረዳ በጃራ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣብያ የሚገኙ ተፈናቃዮች በአንድ ሳምንት ውስጥ 256 ሰዎች በወባ በሽታ

Read More