Home2022October (Page 16)

October 2022

አቶ ኡገቱ አደንግ ፣ የጋምቤላ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ በምህረት ገ/ክርስቶስ @Mercy አዲስ አበባ፣ መስከረም 23/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰበአዊ መብት ኮሙሽን (ኢሰመኮ) ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም.በጋምቤላ ከተማ በተደረገ ውጊያ የጸጥታ ኃይሎች እና ታጣቂ ኃይሎች ቢያንስ 50 ሲቪል ሰዎችን በተናጠል እና በጅምላ ከህግ ውጭ

Read More

በአሰፋ ሞላ አዲስ አበባ፣መስከረም 23/2015 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል ከሐምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ መስከረም 2015 ዓ.ም አጋማሽ ድረስ ከ163 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ መያዛቸውን ተዘገበ። መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ከባለድርሻ አካላት ጋር ከመስከረም 15 በኋላ የሚከስተውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል

Read More

ጋዜጠኛ መዐዛ መሃመድ ደራሲ አሳየ ደርቤ እና ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ.፡፡ ፎቶ፡ ከቪዲዮ የተወሰደ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣መስከረም 23/2015 ዓ.ም፡- የፌዴራል ዐቃቤ ህግ የሃሰት ወሬን ነዝተዋል ፣ በውጊያ ውስጥ የወገን ጦር አሰላልፍና ቦታን ለጠላት እና ለህዝብ አሳውቀዋል በሚል እና በሌሎች ወንጀሎች ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ፣

Read More