Home2022October (Page 11)

October 2022

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2/2014 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ የሚያካሄደው ሕዝበ ውሣኔ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ለማድረግ ማቀዱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።በዚህም መሰረት የደራሼ፣ የአማሮ፣ የቡርጂ፣ የአሌ እና የባስኬቶ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2/2015 ዓ.ም፡- በሊባኖስ በስደት ላይ ካሉት የቤት ሰራተኞች መካከል 68 ከመቶ ለጾታዊ ትንኮሳ መዳረጋቸውን አንደ አዲስ ጥናት አመለከተ:: እኛ ለኛ በስደት የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሊባኖስ ከሚገኘው የሊባኖስ አሜሪካን ዪኒቨርሲቲ ጋር  በመሆን ባዘጋጀዉ ጥናት መሰረት በርካታ ሴቶች ላይ ፆታዊ ጥቃት እንደሚፈፀምባቸው አረጋግጠናል ብሏል። ድርጅቱ

Read More

በዚህ አመት ሰኔ ወር የጅቡቲን የነጻነት ቀን አከባበር አስመልክቶ የጅቡቲ ብሄራዊ ጦር ሰራዊት አባላት ያሳዩት ወታደራዊ ትርኢት። ፎቶ፡ የጅቡቲ ራድዮ እና ቴሌቪዥን አዲስ አበባ መስከረም 30 ዓ/ም – የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ጋራቢስታን በሚገኘው የጅቡቲ ጦር ታጁራህ

Read More