Home2022October (Page 12)

October 2022

ኝንኛንግ የመጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል የደረሰበት የጎርፍ መጥለቅለቅ ፡፡ ፎቶ የጋምቤላ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስ አበባ፣ መስከረም 30/2015 ዓ.ም፡- በጋምቤላ ክልል ኑዌር ዞን ብቸኛ የሆነው ኝንኛንግ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በጎርፍ አደጋ ምክንያት በሆስፒታሉና በተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ላይ ጉዳት የደረሰበት በመሆኑ በአሁን ሰዓት ተኝቶ ታካሚዎችም ሆኑ

Read More

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመፈተን ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ያሉ ተማሪዎች አቀባበል ሲደረግላቸው:: ፎቶ፤ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በምህረት ገ/ክርስቶስ @Mercy አዲስ አበባ፣ መስከረም 30/ 2015 ዓ/ም፦ ዛሬ ጠዋት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግብያ ፈተና የሚፈተኑ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዉን ሁለት ካምፓሶች የሚያገናኝ ድልድይ በመደርመሱ ምክንያት የተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን  ትምህርት ሚኒስቴር

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ፡፡ ፎቶ፡- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስአበባ፣መስከረም27/ 2015 ዓ.ም፡- የውጭ አገራት ገንዘቦችን በህገ-ወጥ የሃዋላ አገልግሎት ሲመነዝሩ የነበሩ 391 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሂሳባቸው እንዲዘጋ መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ በህገ-ወጥ መልኩ

Read More