Home2022October (Page 17)

October 2022

የአዲስ ስታንዳርድ ህትመት መጽሔት የግንቦት 2022 የሽፋን ንድፍ አዲስ አበባ፣ መስከረም 19/2015 ዓ.ም፡- ገዥዉ ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የሆነዉን ‹ሀገራዊ ምክክር› ልምድ እንድታደርግ በሚል ሃሳብ፣ ፓርቲዉ በበላይነት በሚቆጣጠረዉ የህዝብ ተወካዎች ምክር ቤት ‹ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን› አቋቁሟል፡፡ ከመጀመሪያውም በብሔራዊ የምክክር ኮሚሽኑ አመሰራረትና ህጋዊነት ላይ በተቃዋሚ የፖለቲካ

Read More