Home2022October (Page 15)

October 2022

የአትክልት ገበያ በአዲስ አበባ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25/2014 ዓ.ም፡- መንግስት በየወቅቱ የሚያደርገውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ተከትሎ በሸቀጦች እና በመሰል ምርቶች ላይ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰደ የንግዱን ሴክተር እንዲመራ ሃገራዊ ሃላፊነት የተሰጠው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ የነዳግ ዋጋ ጭማሪ ተግባራዊ

Read More

በአሰፋ ሞላ @AssefaMolla6 አዲስ አበባ፣መስከረም 24/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንኮበር፣ ጣርማበር፣ ቀወት እና በረኸት ወረዳዎች የማሽላ ጢንዚዛ ወረርሽኝ መከሰቱን በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።የቀበሌና የወረዳ ባለሙያዎች ጢንዚዛው በሰብሉ ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ፣ በባህላዊ ዘዴ በመልቀም፣ ማሽላውን በማወዛወዝና ጭስ በማጨስ እንዲሁም

Read More

ቱናይባህ የስደተኞች መጠለያ፤ ምስል፡ © የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ተቋም /ታይላን ዳግሲ /2014 አዲስ አበባ፣መስከረም 24/2015ዓ.ም፡- በሁለት የሱዳን የስደተኞች ካምፖች ውስጥ በዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የተጠረጠሩ እና መያዛቸው የተረጋገጡ ሰዎች ቁጥር እስከ መስከረም 18 ድረስ120 መድረሱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ተቋም አስታወቀ። በሽታው የተገኘው በምስራቅ ሱዳን ገዳሬፍ ክልል

Read More