Home2022August (Page 7)

August 2022

ምስል- አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11/2014 ዓ.ም፡- በአቃቂ ከርሰ ምድር የውኃ ፕሮጀክት ውስጥ የሚገኙ አምስት የውኃ ጉድጓዶች በጎርፍና ደለል በመሞላታቸው ምክንያት በመዲናዋ  ከፍተኛ የውኃ እጥረት መከሰቱን የአዲስ አበባ ከተማ ውኃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን  አስታወቀ። ባለስልጣኑ በቀን 20 ሺሕ ሜትር ኪዮብ ውኃ የማምረት አቅም ያላቸው አምስቱ

Read More

ምስል- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በብሩክ አለሙ @birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11/2014 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን የማካለሉ ስራ የህዝቦችን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መልኩ ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ላይ የተደረሰ ሲሆን በስምምነቱም መሰረት የፊንፊኔ ዙሪያ ውስጥ በመግባት በርቀት በአዲስ አበባ የተገነቡ ኮንዶሚኒየሞች ለአብነት ኮየፈጬ፤

Read More

ምስል- የትምህርት ሚኒስቴር ምኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9/ 2014 ዓ.ም፡- የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 30 /2015 ዓ.ም ጀምሮ በሁለት ዙር እንዲሰጥ መታቀዱን የትምህርት ሚኒስቴር  አስታወቋል፡፡ ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዩኒቨርስቲዎች  ምንም አይነት የመደበኛ

Read More