Home2022August (Page 11)

August 2022

የአሽከርካሪዎች ተቃዉሞ በስራ ባልደረቦቻቸው ላይ እየተደረገ ያለውን በጭካኔ የተሞላ ግድያ አስመልክቶን ሀምሌ14 ምስል ከእስክሪን የተወሰደ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28/2014 ዓ.ም፡-የግል የትራንስፖርት ሰጪ አሽከርካሪዎች ሞት እና ዘረፋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከተ መጥቷል፡፡ እስካሁንም ድረስ ስድስት የሚሆኑ የግል የትራንስፖርት ሰጪ አሽከርካሪዎች

Read More

ምስል: አዲስ አበባ ቤቶች ልማት በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28/2014 ዓ.ም፡- በ2005 የ20/80 ባለ ሶስት መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ከውላችን በላይ ለዘጠኝ አመታት አየቆጠብን ቢሆንም በ13ኛው ዙር እንዲሁም ባሁኑ የ14ኛ ዙር እጣ ውስጥ ሳንካተት ቀርተናል ሲሉ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግረዋል፡፡ በመመሪያው መሰረት ቤቶቹ በስድስት አመት

Read More

ምንጭ፡ ጉራጌ ሚዲያ አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 ዓ.ም ፦የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እስከ አሁን ድረስ የክልል አደረጃጀት ጉዳይን በአጀንዳነት እንዳልያዘ እና ጉባኤው የሚያካሄድበት ቀን እንዳልተቆረጠም የምክር ቤቱ የኢኮኖሚ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዓለምይርጋ ገለፁ፡፡ እንደ አቶ ዓለምይርጋ አነጋገር የጉራጌ ዞንን በክልል የማደራጀት ጥያቄ ረዥም አመታትን

Read More