Home2022August (Page 6)

August 2022

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13/2014 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች በአየር ላይ እንቅልፍ ጥሏቸው ከአዲስ አበባ አየር ትራፊክ ቁጥጥር ጋር ያለው ግንኙነት ተቋርጦ አውሮፕላኑ መዳረሻውን አንዲያልፍ አድርገዋል የሚል መረጃ እንደደረሰው ገልጾ የበረራውን ሰራተኞች ተጨማሪ ምርመራ እስኪደረግ ድረስ ከስራ በማገዱን አስታወቀ፡፡ ባሳለፍነው ሰኞ ነሐሴ 9 ቀን 2014 ዓ.ም.

Read More

ምስል- የፌዴሬሽን ምክር ቤት አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12/2014 ዓ.ም፡- በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ይኖሩ የነበሩ የ6 ዞኖችና የ5 ልዩ ወረዳ በአንድ ክልል የእንደራጅ አቤቱታን ተቀብሎ ከመረመረ በኃላ ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ምክር ቤቱ የወላይታ፣ የጋሞ፣ የጎፋ፣ የደቡብ ኦሞ፣ የጌዴኦ፣ የኮንሶ ዞኖች፣ እንዲሁም የደራሼ፣ የአማሮ፣ የቡርጂ፣

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12/2014 ዓ.ም. የደቡብ ክልል ኮማንድ ፖስት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ በጉራጌ ዞን ወረዳዎችና ከተማዎች ማንኛቸውም መንግስታዊ ይሁን መንግስታዊ ያልሆኑ ስብሰባዎች እና ዉይይት ማድረግ መከልከሉን አስታወቋል።የክልሉ ኮማንድ ፖስት ከዛሬ ነሐሴ 12 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ማንኛውም ሰልፍና መሰል እንቅስቃሴዎችን ማካሄድ እና

Read More