Home2022August (Page 9)

August 2022

የቀድሞ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር አሰፋ ወዳጆ ምስል የግል ፌስቡክ ገፅ አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 3/ 2014 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል የወላይታ ዞን ዋና ከተማ በሆነችው በሶዶ ከተማ የጸጥታ ሃይሎች የወላይታን በክልል የመደራጀት ጥያቄ ደጋፊ እና የወላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ ፓርቲ  የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ አሰፋ ወዳጆ በድጋሚ

Read More

ምስል- የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2/2014 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከምዕራብ አርሲ ዞን ፖሊስና ከሌሎች ፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት 122 ኩንታል አደገኛ ዕፅ ይዞ ማስወገዱን አስታወቀ። በወረዳው ውስጥ አደገኛ ዕፅ ለመቆጣጠር በተከታታይ የፓትሮል ቅኝትና ከፍርድ ቤት የመበርበሪያ ትዕዛዝ በማውጣት ቤት ለቤት በተደረገው ድንገተኛ ብርበራና ፍተሻ

Read More

የደራሼ ልዩ ወረዳ። ፎቶ: ከማህደር አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2/2014 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል ደራሼ ልዩ ወረዳ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት ዕርምጃ አራት ሴቶችን ጨምሮ 11 ሰዎች መገደላቸውን ሪፖርተር ዘግቧል፡፡ የዜና አውታሩ ያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎችና የአካባቢው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተወካይ የክልሉ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት ዕርምጃ ንፁኃን ነዋሪዎችን መግደላቸውን

Read More