Home2022August (Page 12)

August 2022

ምስል የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሐምሌ 27፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  በሰቆጣ የሚገኘው  ክ/ጦር የቀጠናውን ሠላም በአስተማማኝ ከመጠበቅ ጎን ለጎን በዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን ለስሬል ቀበሌ አቅመ ደካማ እማወራና አባወራዎች አንድ መቶ ሀምሳ አንድ ሽህ ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። በቀጠናው የሚገኘው የዕዙ ዋና

Read More

ምስል- የፕረዘደንት ጽ/ቤት በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26/2014 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያና በኢጋድ ቀጠና ሰላምና ልማት ላይ የሚሰራ አንተፕረነሪያል ፎረም ፎር ፒስ ኤንድ ደቨሎፕመንት (EFPD) የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የቅድመ ዝግጅት ሂደቱን በማጠናቀቅ  ትናንት ሐምሌ 25 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢፌዲሪ ፕረዘደንት ወ/ሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት

Read More

ምንጭ፡ ዊኪ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25 /2014 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል የሚገኙ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች አንድ ላይ በመደራጀት ሁለት የተለያዩ ክልሎች ለመመስረት በየምክር ቤታቸው ውሳኔዎችን አሳለፉ።  የጎፋ ዞን ህዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 9ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን እና የስልጤ ዞን

Read More