Home2022August (Page 8)

August 2022

ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር ምኒስትር ምስል- የትምህርት ሚኒስቴር በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6/2014 ዓ.ም፡-የዩኒቨርሲቲ መምህራን የደመወዝ ጭማሪ፣ የደረጃ ዕድገት፣ የቤት አበል ፣ የመኖሪያ ቤት፣ በተጨማሪ ስራዎች የሚገኝ ገቢ ላይ የግብር ሁኔታ፣ ለመምህራን እና ለቤተሰቦቻቸው የህይወት ኢንሹራንስ መኖር ፣ የብድር አገልግሎት፣ እንዲሁም የመምህራን የዝውውር

Read More

በብሩክ አለሙ እና ጌታሁን ፀጋዬ  አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6/2014 ዓ.ም፡- ከደሴ ከተማ፣ ደቡብና ሰሜን ወሎ ዞኖች እንዲሁም ዋግ ኽምራ ዞን ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ መንገደኞች አዲስ አበባ ለመግባት በኦሮሚያ ክልል ሸኖ ከተማ ሲደርሱ የአዲስ አበባ መታወቂያ ካልያዛችሁ ማለፍ አትችሉም በሚል ምክኒያት ለከፍተኛ እንግልትና መጉላላት መዳረጋቸውን የደቡብ

Read More

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ምስል- የከንቲባ ጽ/ቤት አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4/ 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የመንግሥት ሠራተኞች የሥራ መደቦች ምዘና፣ ደረጃዎች ምደባና የደመወዝ እርከን ደንብ ማውጣቱን ዋዜማ ራዲዮ ዘግቧል፡፡ የደረጃ አንድ የደመወዝ መነሻ 1,100 ብር ሲሆን፣ የዚህ ደረጃ ጣሪያ ደግሞ 2,079 ብር

Read More