Home2022August (Page 10)

August 2022

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ከደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ ክፍሉ ዋና ጥያቄ ሲቀበሉ። ምስል- የፌዴሬሽን ምክር ቤት አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30  ቀን 2014 ዓ.ም ፦ የደቡብ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ ክፍሉ ዋና በክልሉ ያሉ

Read More

ምስል- ደቡብ ወሎ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30  ቀን 2014 ዓ.ም፦በደቡብ ወሎ ዞን ከለላ ወረዳ በልጓማ ከተማና ዙሪያው በሚገኙ ቀበሌዎች  ሐምሌ 28/2014 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ከባድ ዝናብ በንብረትና በእንሰሳት ላይ ጉዳት ማድረሱን የደቡብ ወሎ ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ በረዶ ቀላቅሎ  በጣለው ከባድ

Read More

ምስል ፡ የኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም - ኢትዮጵያ 17ኛውን አለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ህዳር 2015 ዓ.ም. እንድታዘጋጅ መመረጧን ተከትሎ የመጀመሪያው ብሔራዊ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ "በይነ-መረብ ለአካታች ልማት" በሚል መሪ ሀሳብ ትናንት ሐምሌ 28 ቀን 2014 ዓ.ም.

Read More