Home2022August (Page 4)

August 2022

ምስል- የፌዴሬሽን ምክር ቤት በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18/ 2014 ዓ.ም፡- የፌደሬሽ ምክር ቤቱ ነሐሴ 12 ቀን 2014 ዓ.ም በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሚገኙ 6 ዞኖች  ማለትም የወላይታ፣ የጋሞ፣ የጎፋ፣ የደቡብ ኦሞ፣ የጌዴኦ፣ የኮንሶ ዞኖች፣ እንዲሁም 5 ልዩ ወረዳዎች ማለትም  የደራሼ፣ የአማሮ፣ የቡርጂ፣

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18/ 2014 ዓ.ም፡- የአፋር ህዝብ ፓርቲ ኢዜማ በሶማሌ እና አፋር አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት በተመለከተ ትናንት ነሐሴ 17 ቀን  ያወጣውን መግለጫ የአፋርን ክልላዊ ሉዓላዊነት ጥያቄ ውስጥ ያስገባና በህዝባችን ውስጥ ቁጣን በመቀስቀሱ ማስተካከያ እንዲያደረግ ሲል አሳሰበ።የአፋር ህዝብ ፓርቲ ባወጣው መግለጫ የኢዜማ መግለጫ ፍሬ

Read More

የታሰሩ የጉራጌ ዞን አመራሮች ምስል- ማህበራዊ ድረገፅ ነሐሴ 17፣ 2014 ዓ. ም፣ አዲስ አበባ፡-  ከጉራጌ ዞን የክልል አደረጃጀት ጋር በተያያዘ የዞኑ አመራሮች እና  የመምሪያ ኃላፊዎች መታሰራቸውን ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አንድ የመንግስት ሰራተኛ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ። የዞኑ ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ አቶ ምነወር  ሀያቱ፣ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች

Read More