Home2022August (Page 2)

August 2022

ነሐሴ 23፤ 2014 ዓ.ም፣አዲስ አበባ፡ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በድሬዳዋ ከተማ የሙከራ ስራውን መጀመሩን አስታወቀ። ደንበኞች በ07 የሚጀምረው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መስመር የፈልጉትን ስልክ ቁጥር መርጠው ሲም ካርድ መግዛት እንደሚችሉ አስታውቋል። ኩባንያው በድሬዳዋ በጀመረው የሙከራ ትግበራ የ2G፣ 3G እና 4G ኔትዎርኮችን ማስጀመሩን የገለፀ ሲሆን የተቋሙ መለያ ከተለጠፈባቸው መደብሮች እና

Read More

ደሴ ከተማ ምስል የደሴ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን12:05 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23/2014 ዓ.ም፡- የደሴ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ የከተማዋ ሰላምና ደህንነት ላይ ከመከረ በኋላ የተለያዩ ክልከላዎች እና ገደቦችን አስቀምጧል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ የወልድያ ከተማ አስተዳደርም የከተማዋን አካባቢ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ መነሻ በማድረግ ከነሐሴ 22፣ 2014 ዓ.ም ጀምሮ

Read More

መቀሌ ፣ የትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና ። ፎቶ፡ ማህደር/ማህበራዊ ሚዲያ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20/2014 ዓ.ም፡- : የትግራይ ተወላጆች ወታደራዊ ትጥቅና ማሰልጠኛ ካለባቸው አካባቢዎች እንዲርቁ የፌዴራል መንግስት ጥሪ አቀረበ ። መንግስት ዛሬ በሰጠው መግለጫ ለህወሓት "ፀረ ሰላም ዕብሪት ምንጭ የሆኑ ወታደራዊ ዐቅሞችን ዒላማ

Read More