HomeSocial Affair (Page 98)

Social Affair

ባዶ ሸገር ዳቦ የችርቻሮ ሱቅ በአዲስ አበባ አዲስ አበባ የካቲት 30፣ 2014 - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ ለሸገር ዳቦ 613 ሚሊዮን ብር ድጎማ በማድረግ፣ እንዲሁም በ198 ሚሊዮን ብር ለስንዴ አቅርቦት በድምሩ 812 ሚሊዮን ብር በመመደብ የዳቦ ምርት ማስጀመር ችሏል በማለት

Read More

በአማራ ታጣቂዎች ጥቃት ከምዕራብ ኦሮሚያ የተፈናቀሉ የኦሮሞ ማህበረሰብ አባላት በአዳማ ከተማ ተጠልለው በእቴነሽ አበራ @EteneshAB እና ደረጄ ጎንፋ @DerejeGonfa አዲስ አበባ፤ የካቲት 15፤2014-በምስራቅ እና በሆሮጉድሩ ወለጋ ዞኖች እየተካሄደ ያለው የእርስ በእርስ ግጭት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን እያፈናቀለ ይገኛል፡፡ ለአዲስ እስታንዳርድ ተደጋጋሚ ቅሬታዎች ከሁለቱም ዞኖች ሲደርሳት ቆይተዋል፡፡ በግጭቱ

Read More

በአዲስ አበባ የአማራ ማህበረሰብ አባላት ከላይኛው ጫፍ ከግራ ወደ ቀኝ፡ ሴቶች፤ አረጋውያን እና ህፃናት: ታምሩ ደገፋ ሰው ተፈናዋዮችን ሲያፅናኑ፤ ካሳየው ለማ እና ቢራራ ጌታነው በ እቴነሽ አበራ @EteneshAB እና ጌታሁን ፀጋዬ @GetahunTsegay12 አዲስ አበባ፤ የካቲት 14፤2014-በምዕራብ ኦሮሚያ ይኖሩ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ማህበረሰብ አባላት ለወራት በዘለቀው ጥቃትና

Read More