HomeSocial Affair (Page 101)

Social Affair

ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ: የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አዲስ አበባ ታህሳስ 20፤ 2014፤  የኮቪድ 19 በሽታ መከላከያ ክትባት እና የመደበኛ ክትባት አፈጻጻም ግምገማ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ከመጡ የጤና ቢሮ ሀላፊዎች፣ ከህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ሀላፊዎች፣ ከአጋር አካላትና በኮቪድ 19 በሽታ መከላከያ ክትባት ዙሪያ እየሰሩ ያሉ ባለሙያዎች በተገኙበት

Read More

አስኮ የሚገኘው የወጣቶች ማእከል  ጌታሁን ፀጋዬ  አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014፤ ህዳር አጋማሽ ከኦሮሚያ ክልል ከምስራቅ ወለጋ የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች  በአዲስ አበባ መጠጊያ ፍለጋ ላይ እንደነበሩ ለአዲስ ስታንዳርድ ጥቆማዎች ደርሰው ነበር፡፡ ተፈናቃዮቹ በአብያተ ክርስቲያናት እና በወጣትማእከላት በተዘጋጁ ጊዜያዊ ካምፖች ተጠልለው እንደሚገኙ ከተነገረላቸው ቦታዎች መካከል በኮልፌ ቀራንዮ አስኮ

Read More

በሲያኔ መኮንን አዲስ አበባ: ሰኔ 2/2013-በመተከል ዞን በአማኒ ቀበሌ በገበያ ላይ አንድ አዛውንት በመገደላቸው ተከትሎ ቅዳሜ በገበያ ቦታው በተከፈተ የቡድን ጥቃት በዜጎች ላይ ግድያ መፈፅሙን ለአዲስ ስታንዳርድ የደረሰው መረጃ ያሳያል፡፡ በቦታው የነበሩ በርካታ የአይን እማኝ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገረው አንድ አረጋዊ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች በመገደሉ ምክንያት

Read More