HomeSocial Affair (Page 99)

Social Affair

በማህሌት ፋሲል @MahletFasil አዲስ አበና፤ የካቲት 11፤ 2014  በአዲስ አበባ ከተማ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ነዋሪዎች በድጎማ መልክ  የማያቋርጥ የዳቦ አቅርቦትን ይሰጣል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ሸገር መጋገሪያ ከተመረቀ ከአንድ ዓመት ተኩል በኋላ ምርት በማቆሙወዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የከተማው ነዋሪወችን  ተስፋ እንዲቆርጡ አድርጓል። አዲስ ስታንዳርድን ያነጋገረቻቸው ሸማቾች እንደተናገሩት ሸገር መጋገሪያ ከዋጋ

Read More

በ እቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ፣ጥር 14/2014 ፣ በያዝነው ጥር ወር እጅግ በርካታ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መንግስት ያደረገላቸውን 'ታላቁ የኢትዮጵያውያን ወደ ሀገርቤት ጉዞ' ጥሪ በመቀበል ከአሜሪካ ፣ ከአውሮፓ እና ከሌሎች ክፍላተ አለማት ወደ ኢትዩጵያ ገብተዋል። የገቡት ዜጎች መንግስት ባዘጋጀላቸው እንዲሁም  በተለያዬ ዝግጅቶች ላይ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ

Read More

ጌታሁን ፀጋዬ አዲስ አበባ ፣ ጥር7/2014 :- የዋጋ ንረት በበርካታ የአገሪቱ ዜጎች ኑሮ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ቢኖረውም ደመወዛቸው ምንም ጭማሪ የሌለው የመንግስት ሰራተኞች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አሳድሯል። "የዋጋ ግሽበት ገቢያቸው ዉስን የሆኑት እንደ መንግሥት ሰራተኞች፣ ጡረተኞች እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የኮንትራት ሰራተኞች ላይ የከፋ ነው" በማለት  የገለልተኛ

Read More