በምእራብ ጉጂ ዞን በአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ያለ ፍርድ ከሁለት ወር በላይ የታሰሩ ሰዎች ተረስተናል ይላሉ
ማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ ጥር 23/2014 ከወራት በፊት በምእራብ ጉጂ ዞን በቡሌ ሆራ ፖሊስ ጣቢያ በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ታስረው የሚገኙ ከመቶ በላይ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በታሰርንበት ተረስተናል ሲሉ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ:: በተላያየ ግዜ ከተለያየ ቦተ እንደታሰሩ የተናገሩት እስረኞች ፍርድ ቤትም ቀርበን ሆነ በመርማሪዎች ጥያቄ ቀርቦልን አያውቅም
0 Comments