HomeEthiopia (Page 11)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1/2015 ዓ.ም፡- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መመሪያ ዕዝ ዋና ሰብሳቢ አቶ ተመስገን ጥሩነህ በሰጡት መግለጫ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች “አንዳንድ የዞን እና የወረዳ ከተሞችን መቆጣጠራቸውን” እንዲሁም በተወሰኑ ቦታዎች “ወንጀለኞችን ከማረሚያ ቤት ማስለቀቃቸውን” አስታወቁ። በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለው የሕግ ማስከበር ሥራ በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29/2015 ዓ.ም፡- በመከላከያ ሀይል እና ኢመደበኛ ኃይሎች መካከል በተካሄደ የተኩስ ልውውጥ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በፈታኝነት ተመድበው የሄዱ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ተግባቦት መምህር የነበሩት ታደሰ አበበ ገብረሀና (ረ/ፕ/ር) እና ሁለት የፌደራል ፖሊስ አባሎች መገደላቸውን ትምህርት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29/2015 ዓ.ም፡- በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የጸና ይሆናል ሲሉ የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ማስታወቃቸውን የሀገሪቱ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን አስታውቀዋል። የፍትሕ ሚኒስትሩ በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ አተገባበር ዙሪያ ማብራሪያ መስጠታቸውን ዘገባዎቹ አመላክተዋል። በመንግስት ይፋ የተደረገው የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ

Read More