HomeEthiopia (Page 35)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ባለፈው አመት ነሃሴ ወር የተከሰተው የኮሌራ ወረርሺኝ 156 ሰዎችን መግደሉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያወጣው ሪፖርት አመላከተ። ከሚያዚያ 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ 85 በመቶ የሚሆን ተጨማሪ በወረርሽኙ መያዛቸው የተረጋገጠ በሽተኞች መገኘታቸውን ሪፖርቱ አካቷል። በኮሌራ የተያዙ ከ11 ሺ በላይ ሰዎች

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16/2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የአሜሪካን ኤምባሲ ዲፕሎማቶች በደቡብ ራያ አላማጣ ከተማ ያካሄዱትን ጉብኝት አወገዙ። በደቡብ ትግራይ ከሚገኙት አከባቢዎች መካከል በአማራ ክልል ሀይሎች ቁጥጥር ስር የምትገኘው አላማጣ ከተማ ከትላንት በስቲያ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን ጉብኝት አስተናግዳለች። ዲፕሎማቶቹ ከከተማዋ አስተዳደር ጋር

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15/ 2015 ዓ.ም፡- በኦሮሚያ ክልል የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ሰደን ሶዶ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ በቀለ ቀጫ ማክሰኞ ሰኔ 13 2015 ዓ.ም በታጣቂዎች መገደላቸውን የወረዳው ኮሚኒኬሽን አስታወቀ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ኮሚኒኬሽን የሰዴን ሶዶ ገለፃ አቶ አስታዳሪው የተደገሉት በአዳማ ከተማ ስብሰባ ተሳትፈው ከተመለሱ በኋላ እሁድ

Read More