HomeEthiopia (Page 31)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የረድኤት ድርጅቶች የምግብ እርዳታ አቅርቦታቸውን በማቋረጣቸው ሳቢያ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተዘግቧል። አሶሼትድ ፕሬስ በትግራይ የሚገኙ ባለስልጣናት በክልሉ በሚገኙ ሁሉም ዞኖች የምግብ እርዳታ ከተቋረጠ ወዲህ 728 ሰዎች መሞታቸውን ገልጸውልኛል ሲል ዘግቧል። ይህንንም ተከትሎ የአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት ለዜና አውታሩ በላከው

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22/2015 ዓ.ም፡- ይርጋጨፌ ቡና በቻይና ከሻይ ጋር በመቀላቀል የፈጠረው ጣዕም በቻይናውያን ዘንድ ተወዳጅነት ማግኘቱን ዢንዋ ባስነበበው ዘገባ አስታውቋል። የቻይና ህዝብ ሻይ በመጠጣት ባህሉ የሚታወቅ ቢሆንም ቡናም በማጣጣም ላይ እንደሚገኝ ያስታወቀው ዘገባው አዲሱ የቻይና ትውልድ የቡና ፍላጎቱ በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ እንደሚገኝ ጠቁሟል። ባሳለፍነው የፈረንጆቹ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በደብረ ብርሃን ከተማ ከ27 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች በሚገኙባቸው ወይንሸትና ቻይና መጠለያ የመጠለያ ካምፖች የኩፍኝ በሽታ መከሰቱን፣ የሰሜን ሸዋ ዞን ሃላፊዎችን ዋቢ አድርጎ ሪፖርተር ዘግቧል፡፡ በመጠለያ ጣቢያዎቹ የኩፍኝ በሽታ በመከሰቱ ተፈናቃዮች እየተጠቁ መሆናቸውን፣ የሰሜን ሸዋ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና

Read More