HomeEthiopia (Page 36)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15/2015 ዓ.ም፡- የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ አንዋር ሶውሳ ከኩባንያው መሰናበታቸውን አዲስ ስታንዳርድ ያገኘው መረጃ አመላክቷል። ሃላፊው ለሁለት አመታት ያክል በኢትዮጵያ የኩባንያው ዋና ሃላፊ ሁነው ማገልገላቸው ይታወቃል። አዲስ ስታንዳርድ የተመለከተው የውስጥ ማስታወሻ እንደሚያመለክተው በቀጣይ ወር ሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ላይ የስራ ግዜያቸው

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14/2015 በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው የ2023 ስካይትራክስ የአየር መንገዶች ሽልማት ስነስርዓት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአምስት የተለያዩ ዘርፎች የክብር ሽልማቶች ማግኘቱን አየር መንገዱ በማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ገጹ ይፋ ያደረገው መረጃ አመላከተ። ዘንድሮም አየር መንገዱ ለተከታታይ ስድስተኛ ዓመት ‘ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ’ በሚል ዘርፍ ተሸላሚ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13/2015 ዓ.ም፡- በሊባኖስ እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል ከሰራተኛ ቅጥር እና መብት ጋር በተያያዘ የተደረሰው ስምምነት ለቤት ሰራተኞች የሚሰጠው የመብት ከለላ አነስተኛ መሆኑን ሚድል ኢስት አይ የተሰኘ ድረገጽ ዘገባ አጋለጠ። ድረገጹ ተመልክቸዋለሁ ያለው የሁለቱ መንግስታት የስምምነት ሰነድ ላይ ምንም አይነት የዝቅተኛ የቅጥር ደመወዝ እንዳልተቀመጠ

Read More