HomeEthiopia (Page 33)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20/2015 ዓ.ም፡- “ፍትሕ” መጽሔት መስራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፌዴራል ፖሊስ አባላት ዛሬ ጠዋት ከመኖሪያ ቤቱ መወሰዱን ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፀ፡፡ የፌዴራል ደምብ ልብስ የለበሱ እና ሲቪል የለበሱ በሁለት ፓትሮል የታጀቡ የፀጥታ አካላት ጠዋት 12፡ 30 ላይ ወደ መኖሪያ ቤቱ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ሥራቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን በይፋ አስታውቁ፡፡ የምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳ ብርቱካን ሚደቅሳ  ጤናዬን በሚገባ ለመጠበቅ የረጅም ጊዜ እረፍት የሚያስፈልገኝ ሆኖ በመገኘቱ ከ ነሀሴ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቦርድ ሰብሳቢነቴ በገዛ ፍቃዴ

Read More

አዲስ አበባ፣ሰኔ 19/2015 ዓ.ም፡- በሕገወጥ የወርቅ ምርት፣ ግብይትና ዝውውር ተሳትፎ ነበራቸው የተባሉ 32 የመንግሥት ኃላፊዎች፣ የጸጥታ መዋቅር አመራሮችና አምራቾች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦች በሕገወጥ መንገድ ወርቅ ሲያመርቱ፤ ሲያዘዋውሩ፣ በጥቁር

Read More