HomeEthiopia (Page 28)

Ethiopia

“ከለውጡ በኋላ ፈተና በዝቷል ለተባለው እውነት ነው ፈተና በስቷል ግን ደግሞ ተፈናው እያዳከመን ሳይሆን እንደ ወርቅ አጠንክሮ እያወጣን ነው” -ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አዲስ አባባ፣ ሰኔ 29 /2015 ዓ.ም፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት 6ኛውን፣ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን፣ 28ኛ ስብሰባውን እያካሄደ

Read More

በምስራቅ ወለጋ ዞን ሳሲጋ ወረዳ በጊዜያዊ መጠለያ ውስጥ የሚኖሩ ተፈናቃይ ፤ ፎቶ - ICRC በጌታሁን ለገሰ @Birmaduu2 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28/2015 ዓ.ም፡- በኦሮሚያ ክልል የሆሮ ጉዱሩና የምስራቅ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች በፋኖ ታጣቂ ሀይሎች ከቀያቸው ተፈናቅለው ለሰብዓዊ ቀውስ መዳረጋቸውን ለአዲስ ስታንዳርድ አፋን ኦሮሞ ተናገሩ፡፡ ተፈናቃዮቹ ምንም አይነት ሰብዓዊ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28 / 2015 ዓ.ም፡- የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የስድስት ዞኖችና የአምስት ልዩ ወረዳዎች ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የተካተቱበት “የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል” በሚል ስያሜ አዲስ 12ኛ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ ውሳኔ አሳልፏል፡፡  ምክር ቤቱ በዛሬው እለት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ

Read More