Home#Asdailynews (Page 88)

#Asdailynews

መቐለ አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ ፎቶ፡ናሽናልፓርከ.ኮም አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን መደበኛ በረራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው አስታወቁ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት

Read More

ፎቶ ከክምችት አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/ 2015 ዓ.ም፡- በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የክላስተር አደረጃጀትን በመቃወም ለሶስተኛ ጊዜ አርብ እለት የተደረገውን የስራ ማቆም አድማ ተከትሎ ከአንድ መቶ ባለይ የሚሆኑ ወጣቶች መታሰራቸውን የከተማው ነዋሪ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ፡፡ የወልቂጤ ከተማ ነዋሪ ሰሚር (ለደህንነቱ ሲባል ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ) እስካሁን ከ 100

Read More

ፍቅሩ ገብረ ድንቁምባብ: ፎቶ- በአማኑኤል ስለሺ ለእንግሊዝ ሮያል አካዳሚ ኢንጂነሪንግ አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/ 2015 ዓ.ም፡- የእንግሊዝ ሮያል አካዳሚ ኢንጂነሪንግ እ.ኤ.አ. ለ2023 ዓ.ም. የአፍሪካ ምህንድስና ፈጠራ ሽልማት ኢትዮጵያዊው ሜካኒካል መሀንዲስ ፍቅሩ ገብረ ድንቁምባብን ጨምሮ  15 እጩ ተወዳዳሪ አፍሪካውያን የስራ ፈጣሪዎች  ዝርዝር አስታወቀ። ፍቅሩ ገብረ ዲኩምባብ በፈጠረው

Read More