Home#Asdailynews (Page 87)

#Asdailynews

የህዝብ ተወካዮች አባላት ህጉን በመቃወም ንግግር ሲያደርጉ፡ ፎቶ- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፌስቡክ ገፅ አዲስ አበባ፣ ህዳር 16/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የአገልግሎት ክፍያ እና ቅጣት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከፍተኛ ተቃዉሞ ቢገጥመዉም ህግ ሆኖ ፀደቀ፡፡ የቴለቪዥን ሚዲያውን  እንደገና ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ አዋጅ የተካተተው

Read More

አቶ አለማየው ባውዲ-የደቡብ ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ፡ ፎቶ- ከቪዲዮ የተወሰደ አዲስ አበባ፣ ህዳር 16/ 2015 ዓ.ም፡- የጉራጌ ዞን የክልል አደረጃጀት ጥያቄን ተከትሎ ኢ-መደበኛ ቡድኖች አየፈጠሩ ያሉት ሁከትና ብጥብጥ በመደበኛ ህግ ማስከበር ስርዓት ማስቆም ባለመቻሉ ከህዳር 16 ቀን ጀምሮ በተደረጃ ኮማንድ ፖስት እንዲመራ መወሰኑን የደቡብ ክልል

Read More

ወ/ሪት ጽዮን ተገኝ: ፎቶ-የሸዋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/2015 ዓ.ም፡- በሸዋ ሮቢት ከተማ 06 ቀበሌ ቆቦ ልዪ ስሙ አጤሳ በተባለ አካባቢ ህዳር 14/ 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ስዓት በተተኮሰ ሁለት ጥይት በተገደለችው ወ/ሪት ጽዮን ተገኝ ወንጀል የተጠረጠረው ግለሰብ በህግ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ

Read More