HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 92)

Author: Alemitu Homa

በመጋቢት 2014 ዓ.ም የሮይተርስ ጋዜጠኞች ያነሱት ፎቶ የኤርትራ ወታደሮችን በሽረ እና በመቐሌ መካከል ባለ ዋና መንገድ ላይ ሲንቀሳቀሱ ያሳያል አዲስ አበባ ፤ ህዳር 7፤ 2015– አሜሪካ የኤርትራ፣የአማራና፣የአፋር ታጣቂ ሃይሎች ከትግራይ ክልል መውጣት በኢትዮጵያ መንግስትና በትግራይ ባለስኅጣናት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት አካል መሆኑን ገለጸች ፡፡ የሰላም ስምምነቱ

Read More

ጋዜጠኛ ደሳለኝ ከፌደራል ማረሚያ ቤት ሲወጣ። ፎቶ፡ ታሪኩ ደሳለኝ አዲስ አበባ ፤ ህዳር 7፤ 2015- ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከአምስት ወራት እስር በኋላ ዛሬ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተፈታ፡፡ ጋዜጠኛ ተመስገን በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲፈታ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረሽብርና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በዛሬው እለት በፓርላማ አባላት ንግግር አድርገዋል። የምስል ክሬዲት፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዲስ አበባ፡ህዳር 06/2015 ዓ/ም፦ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ  በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ በሰጡበት ወቅት ህወሓትን “አሸባሪ ድርጅት”  ብሎ የፈረጀው ህግ “ከአሸባሪ ድርጅት” ጋር መደራደርን

Read More