ዜና፡ በትግራይ ክልል 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 29፣ 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 8/2015 ዓ.ም፦ በትግራይ ክልል በኮቪድ 19 እና በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት ከ2012 ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 2 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤
0 Comments