HomeArticles Posted by addisstandard (Page 10)

Author: addisstandard

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በአማራ ክልል ከታወጀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ጋር የተያያዘ መግለጫ አውጥቷል። ኢዜማ ባወጣው መግለጫ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለመንግሥት ያልተገደበ የኃይል አጠቃቀም እንዲተገብር የሚያመቻች እንዳይሆን ሲል አሳስቧል። በተጨማሪም አዋጁንም ተገን በማድረግ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች እንዳይፈፀሙ ሲል አስጠንቅቋል። አስቸኳይ

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ያጋጠመውን የጸጥታ መደፍረስ ችግር በውይይትና በድርድር ለመፍታት ተከታታይ ጥረቶች እንደሚደረጉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎት መስሪ ቤቱ ትላንት ለመንግስት ሚዲያዎች ባሰራጨው መግለጫ በአማራ ክልል ያጋጠመው የጸጥታ መደፍረስ ችግር አሁንም በውይይትና በድርድር የሚፈታበት መንገድ ዝግ ባለመሆኑ ተከታታይ ጥረቶች

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1/2015 ዓ.ም፡- በዘንድሮ 2015 ዓ.ም ትምህርት  አመት የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመፈተን በተለያዩ የሀገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ተመድበው የነበሩ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች መምህራን ወደ ክልሉ መመለስ ባለመቻላቸው በአዲስ አበባ እንዲቆዩ መደረጋቸውን መምህራኑ ለአዲስ ስታንዳረድ አስታወቁ። “በአማራ ክልል ያጋጠመውን የጸጥታ መደፍረስ በመደበኛ የሕግ ማስከበር ስርዓት ለመቆጣጠር

Read More