ዜና፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በ12 ድምፅ ተአቅቦ በ16 ታቃውሞ አጸደቀ፤ የመርማሪ ቦርድ አባላትንም ሰይሟል
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነሃሴ 8 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ማጽደቁን ምክር ቤቱ በማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ባሰፈረው መረጃ አስታውቋል። የሚንስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን፣ 2ዐ15 ዓ/ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የደነገገውን
0 Comments