ዜና: በአማራ ክልል የሰዓት እላፊ ገደብ ሙሉ ኃላፊነት ለከተማ አስተዳደሮች ተሰጠ
አዲስ አበባ ታህሳስ 28/ 2014 - የአማራ ብሔራዊ ክልልዊ መንግሥት አስተዳደር ምክር ቤት የሰዓት እላፊ ገደብ ሙሉ ኃላፊነት ለከተማ አስተዳደሮች በመስጠት የፀጥታ ሁኔታውን እየገመገሙ በራሳቸው ሰዓት እላፊ ገደቡን የማንሳትም ኾነ የማስቀጠል ሙሉ ኃላፊነት ከተጠያቂነት ጋር መስጠቱን የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ
0 Comments