ዜና፡-የኢ.ፌ.ድ.ሪ ፕሬዝዳንት ሣህለ-ወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አኪንዉሚ አደሲና ጋር ኢትዮጵያ ትኩረት ስለምትሰጣቸው የልማት እቅዶች መከሩ
የኢ.ፌ.ድ.ሪ ፕሬዝዳንት ሣህለ-ወርቅ ዘውዴ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አኪንዉሚ አደሲናፎቶ: አፍሪካ ልማት ባንክ አዲስ አበባ፣ 12/2014፡- ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አይቮሪኮስት የሚገኙት የኢ.ፌ.ድ.ሪ ፕሬዝዳንት ሣህለ-ወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አኪንዉሚ አደሲና ጋር የተገናኙ ሲሆን፣ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታና ቀጣይ የሐገሪቱ የልማት