ትኩስ ዜና:- የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ በአማራ ክልል መንግሥት ከትግራይ ተዋጊዎች ሀይሎች ነጻ ባወጣቸው አካባቢዎች ያሉ የጸጥታ ችግሮችና የወንጀል ተግባራት በአስቸኳይ እንዲፈቱ አዘዘ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2014- የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ ማምሻውን ባደረገው ስብሰባ ከገመገመ በኋላ በአማራ ክልል መንግሥት ከትግራይ ተዋጊዎች ሀይሎች ነጻ ባወጣቸው አካባቢዎች በማኅበረሰቡ፣በአስተዳደር አካላትና በጸጥታ አካላት መወሰድ የሚገባቸውን ተግባራት በመለየት የሚከተሉትን ትእዛዛት ሰጥቷል ። መንግሥት ከትግራይ ተዋጊዎች ሀይሎች ነጻ ባወጣቸው አካባቢዎች አስተዳደርን መልሶ የማቋቋምና መሠረታዊ
0 Comments