ዜና፡ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በተናጥል ሁለቱን የሱዳን መሪዎች እየደገፉ መሆናቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30/2015 ዓ.ም፡- ሶስተኛ ሳምንቱን ያስቆጠረው የሱዳን ቀውስ በሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች መካከል በተደጋጋሚ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ቢደርሱም ሙሉ ለሙሉ የተተገበረ ስምምነት አልታየም። ሁለቱም ሀይሎች ከጀርባቸው የቆሙ ከፍተኛ ድጋፍ የሚያደርጉላቸው ሀገራት መኖራቸው እየተገለፀ ይገኛል። በሁለቱ የሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች በስተጀርባ የተሰለፉ የሀገሪቱ አጎራባች ሀገራት በሚል