Home2023May (Page 16)

May 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2/2015 ዓ.ም፡- መከላከያ ሠራዊት "በአማራ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አጉራባች ወረዳዎች በጥፋት ሃይሎች ታግቶ የቆየ" 7250 ኩንታል እሕል በቀጠናው የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ባደረገው ዘመቻ በማሥለቀቅ ለባለንብረቶች ገቢ አደረኩ። "ሻለቃ አማከል ባልቻ እንደገለፁት ከራሱ በፊት ሀገሩንና ሕዝቡን ያሚያስቀድመው ስራዊታችን በቀጠናው በነበሩ ሕገወጥ ሃይሎች የኢ-መደበኛ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2/2015 ዓ.ም፡- በአሁኑ ጊዜ ቤተክርስቲያናችን እንደ ቤተክርስቲያን፣ ህዝባችንም እንደ ህዝብ በፈተና ውስጥ እያለፍን ያለንበት ግዜ ነው ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አስታወቁ። ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ዛሬ ግንቦት 2

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2/2015 ዓ.ም፡- ቢዝነስ ኢንሳይደር የተባለ ድረገጽ ያደረገው ምርመራ እንደሚያመለክተው ፌስቡክ የጥላቻ ንግግር በተመለከተ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከአጋር ድርጅቶቹ የሚሰጠውን ምክረ ሀሳብ ባለመቀበሉ እና ወደ ጎን በማለቱ በሀገሪቱ የተከሰቱ ብጥብጦች እንዲባባሱ አስተዋጽኦ ማድረጉን አመላክቷል። በአለማችን ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆኑ የማህበራዊ ትስስር ዘዴዎች መካከል ዋነኛው እና ትልቁ

Read More