Home2023May (Page 20)

May 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28/2015 ዓ.ም፡- በጎረቤት ሱዳን በተፈጠረው ቀውስ ሳቢያ በየቀኑ ከአንድ ሺ በላይ ስደተኞች የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው እንደሚገቡ አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ። የሱዳን ግጭት ከተጀመረ ወዲህ በመተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የሱዳን ስደተኞች ቁጥር ከ12 ሺ በላይ መድረሱን ያስታወቀው ድርጅቱ ስደተኞቹም ሱዳናውያን፣

Read More

በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26/2015 ዓ.ም፡- በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መቋቋሙ ይታወቃል። የጊዜያዊ አስተዳደሩ ቆይታ ቢያንስ ስድስት ወራት ቢበዛ ደግሞ አንድ አመት እንደሚሆን ተደንግጓል። ይህም ማለት ግዜው ሲያልቅ በክልሉ ምርጫ ይካሄዳል ማለት ነው። ከጊዜያዊ አስተዳደሩ የስልጣን ግዜ ማብቃት በኋላ በሚካሄደው ምርጫ አሸናፊ ሆኖ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎች በመከላከያ ሰራዊትና ታጣቂዎች መካከል በከባድ መሣሪያ ጭምር ታግዞ እየተካሄደ ባለው የተኩስ ልውውጥ በሲቪል ሰዎች ላይ የሞት፣ የአካልና የንብረት ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህን የገለፀው በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው “የሕግ ማስከበር

Read More